Description:
🏡ለሽያጭ የወጣ ዘመናዊ G+1 መኖሪያ ቤት
👉ቦታው አያት ኮምፓዉንድ ዉስጥ
👉ሰፋት 500 ካሬ
👉ዋናዉ ቤት - አንድ ትልቅ ሳሎን ከኦፕን ኪችን ጋር .. 1 ማስተር መኝታ ከራሱ መልበሻና መታጠቢያ ጋር .. 3 ተጨማሪ መኝታ ክፍሎች ..1 የጋራ መታጠቢያ
👉 ሰርቢስ ላይ 3 ተጨማሪ ክፍሎችና አንድ መታጠቢያ
👉ግቢው 5 መኪና የሚይዝና ትልቅ ግሪን ኤርያ ያለዉ
💰 ዋጋ 52 ሚሊየን (ቀርበዉ ይደራደሩ)
📞 ለበለጠ መረጃ 0901900101
እባክወትን ወሳኝ ገዥ ካልሆኑ አይደውሉ ለጊዜ ዋጋ ይስጡ
0911669166



